Higher Officials
![]() Mrs. Zebiba Mohammednasir Abdlhakim | ![]() Mrs. Mendere Getahun Awose |
![]() Mrs. Nejmeya Ramato Kesisa | ![]() Mrs. Ameriya Siraj Mohammed |
Latest News

ሴቶች ለሚያጋጥማቸው ማናቸውም ችግሮችና ጫናዎች እጅ ባለመስጠት የአመራርነት ሚናቸውን በጥራትና በብቃት መወጣት ይገባቸዋል- ወ/ሮ ዘቢባ መሀመድናስር። የክልሉ የሴት አመራሮች የጋራ ፎረም የልምድ ልውውጥና የስልጠና መድረክ በሆሳዕና…

የስርአተ ፃታ ጉዳይ የሴቶች ጉዳይ ብቻ አለመሆኑን በመገንዘብ ፤ለሴቶች መብትና ደህንነት መጠበቅ ሁሉም የበኩሉን ኃላፊነት ልወጣ ይገባል- ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ። የሴቶችን የውሳኔ ሰጪነት ሚና ከፍ በማድረግ የሴቶችን ሁለንተናዊ…

በተለያዩ ግዜያት ለሴቶች የሚሰጡ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን ወደተግባር በመቀየር በወጣትነት እድሜያቸው ላይ የሚያጋጥሟቸውን መሰናክሎችን በጥበብ አልፈው ውጤታማ መሆን እንዲችሉ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንደሚገባው የክልሉ ሴቶችና…

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በጤናቸውና የኢኮኖሚ አቅማቸውን ማሻሻል ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶች ማህበር ጽ/ቤት ለዞኖችና ለልዩ ወረዳ አመራሮች የማህበሩ ፋይናንሻል…

ኢትዮጵያ የህጻናት መብትና ጥቅሞችን ለማስጠበቅ እያከናወነች ያለውን ተግባር ከፖሊሲው ጋር በማጣጣም ስኬታማ እንዲሆን በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ነች - ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግስታት ድርጅት (ኢ.ጋ.ድ)…

"የሴቷ ጥቃ የእኔም ነው፤ ዝም አልልም" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የቆየውን የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ቀንን ምክንያ በማድረግ የተለያዩ አመራጮችን በመጠቀም በክልሉ በርካታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በሴቶችና…