Higher Officials
![]() Mrs. Zebiba Mohammednasir Abdlhakim | ![]() Mrs. Mendere Getahun Awose |
![]() Mrs. Nejmeya Ramato Kesisa | ![]() Mrs. Ameriya Siraj Mohammed |
Latest News

የጾታዊ ጥቃት አድራሾችን የሚመዘግበው የዲጂታል የመረጃ ሥርዓት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ። ከእለት ተእለት እጨመረ ለመጣው የሴቶችና የሕፃናት ጥቃት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተማሪ ሕግ እየተረቀቀ መሆኑን የሴቶችና…

በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን ለመከላከልና ጥቃት አዳራሾች ላይ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት ይገባቸዋል -የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ዘቢባ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮን በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች በፍጥነት ተደራሽ የሚሆንበትን የፌስቡክ ገፅን ላይክ፣ ፎሎው፣ ሼር፣ ኮፒ ሊንክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! የቢሮው ኃላፊ ክብርት ዘቢባ መሀመድናስር…

ሐምሌ 5/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልሴቶችና ህጻናት…

ቀን 25/10/2016 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ሴቶች ህፃናት ጉዳይ ቢሮና የሴት አደረጃጀቶች የጋራ ፎረም የ2017 እቅድ ላይ ውይይት አደረጉ። የሴቶች ሊግ፤ማህበር እና ፌድሬሽን ሰብሳቢዎች ተገኝተው ለሴቶች ተሳታፊነ፣…

የስርዓተ ጾታ አድሎዎችን በማስቀረት በከተሞች የመሰረተ ልማት መስፋፋት የሴቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ለነገ የሚባል ተግባር አይደለም - የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች ቢሮ ገለጸ! የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…