
አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 የዘመናት የትግል ውጤት ነው - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በዓል በሆሳዕና ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው - ክብርት ዘቢባ መሀመድናስር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በዓል በሆሳዕና ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር…

ሴቶችን በስልጠና በማብቃት የመሪነት አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ ለሴት አመራሮችና ፈፃሚዎች በሳጃ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ ምክትል…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶች ማህበር ፅ/ቤት የረመዳን ጾም ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች የአስቤዛ ድጋፍ አደረገ! ፅ/ቤቱ ዛሬ የክልሉ ሴቶች ማህበር ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወ/ሮ አስቴር ይርዳው በተገኙበት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶች ማህበር ፅ/ቤት በተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ያካሄደውን የድጋፍና ክትትል የመስክ ግብረ መልስ ገመገመ! የማህበሩ ስራ አስፈጻሚዎች ከበለፈው ወር ጀምሮ የስድስት ወር አፈጻጸም መነሻ ያደረገ በክልሉ…

በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ የሆነች ሀገርን ለመገንባት የሴቶችን አቅም በሁሉም ዘርፍ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራር አካዳሚ ከክልሉ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ እንዲሁም ከክልሉ ሴቶች ክንፍ ጋር በመተባበር…